"ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። የብርን የመግዛት አቅም ካዳከመው የኢኮኖሚ ማሻሽያ ሁለት ወር በኋላ በተሰጠው ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳይል ጥቃት ልታደርስ እንደምትችል ለእስራኤላውያን የማስጠንቀቂያ የፅሁፍ መልዕክት የደረሳቸው የሚሳይል ጥቃቱ ከመጀመሩ ...
"ህወሓትን የማዳን" በማለት በጠሩት ስብስባ ላይ ከተሳተፉት አመራሮች አንዱ አቶ በየነ መክሩ “ህወሓት ጉባኤውን ስላላካሄደ ለማካሄድ እየተዘጋጀን ነን” ብለዋል። በዚህ ጉዳይ የሌላኛውን ...
የጀርመኑ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ኢራን በእስራኤል ላይ ያደረሰቸውን መጠነ ሰፊ የሚሳይል ጥቃት በመደገፍ ትላንት ምሽት በርሊን ውስጥ የተካሄደውን የጸረ እስራኤል ተቃውሞ ሰልፍ በማውገዝ ዛሬ ...
በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን የጫኑ ሁለት ጀልባዎች ትላንት ማክሰኞ ሰጥመው 45 ሰዎች መሞታቸውንና አስክሬናቸውም መገኘቱን የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። የነፍስ አድን ...
ከሱዳኑ የእርስ በርስ ጦርነት ነፃ በሆነችው ፖርት ሱዳን፣ አብያተ ክርስቲያናት 11 ሚሊዮን ከሚሆኑ የሀገሪቱ ተፈናቃዮች ለአብዛኞቹ መጠለያ ሆነዋል። ራሳቸው ተፈናቃይ የሆኑ አንድ የሃይማኖት መሪ ...
በአማራ ክልል፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት እየጨመረ የመጣው በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸም የእገታ ወንጀል ‘ከአሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል’ መድረሱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የሚዲያ ...
"ዛሬ ለሊትም ሆነ ነገ ምን እንደሚፈጠር አናውቅም" ያሉት አቶ ተስፋሁን ዛሬ በእየሩሳሌም የነበረውን ሁኔታ አጋርተውናል። (ዝርዝሩን ...
በቱኒዚያ የሚገኝ ፍ/ቤት፣ የተቃዋሚው ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ላይ የ12 ዓመት እስር ቅጣት አስተላልፏል። የድምፅ ሰጪዎችን ይሁንታ በሚያሰባስቡበት ጊዜ ማጭበርበር ፈፅመዋል የተባሉት የተቃዋሚው ዕጩ ...
The URL has been copied to your clipboard የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ ኢራን በዛሬው ዕለት ቁጥሩ ወደ 180 የሚጠጋ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ተኩሳለች፡፡ ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን ዛሬ አክብረዋል። በዚህም የመጀመሪያው አንድ መቶ ዓመት ዕድሜ የቆዩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከእ.አ.አ 1977 እስከ ...
በተለይ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለያየ አማራጭ እየቀረበ ያለው የሐዋሳ ሀይቅ ዓሳ፣ ገበያው እንዲነቃቃ ቢያደርግም የምርቱ መጠን በሚፈለገው ደረጃ አለመሆኑን ተጠቃሚዎች እና ባለስልጣናት ተናገሩ። ...