የኬንያ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ ፈፀሙ ላተባለው ጥፋት ፓርላማው ተጠያቂ እንዲሆኑ የጀመረው ሂደት እንዲቋረጥ የሚጠይቅ አቤቱታ፣ ሐሙስ ዕለት ናይሮቢ ለሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስገብተዋል። ...
"ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። የብርን የመግዛት አቅም ካዳከመው የኢኮኖሚ ማሻሽያ ሁለት ወር በኋላ በተሰጠው ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳይል ጥቃት ልታደርስ እንደምትችል ለእስራኤላውያን የማስጠንቀቂያ የፅሁፍ መልዕክት የደረሳቸው የሚሳይል ጥቃቱ ከመጀመሩ ...
"ህወሓትን የማዳን" በማለት በጠሩት ስብስባ ላይ ከተሳተፉት አመራሮች አንዱ አቶ በየነ መክሩ “ህወሓት ጉባኤውን ስላላካሄደ ለማካሄድ እየተዘጋጀን ነን” ብለዋል። በዚህ ጉዳይ የሌላኛውን ...